Deadline: August 5/2024
የስራ መስፈርቶች
- ተፈላጊ ችሎታ:10ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ
- የሥራ ልምድ:- 0 ዓመት
ብዛት:5
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 22 ከጎላጎል ቦሌ በሚወሰድው መንገድ ወርቁ ህንፃ ፊትለፊት 100ሜ ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251977079511 መደወል ይችላሉ።
E-mail prominent-engineering@yahoo.com
Prominent Engineering Solutions PLC