Description:
- የግላቸውን ብስክሌት በመጠቀም ምግብ ማጓጓዝ
መስፈርት
- በቀን ለ አስር ሰአት ለመስራት ፈቃደኛ የሆኑ
- ፈጣን እና ቀልጣፋ የሆነ
- የታደሰ መታወቂያ ያለው
- የተለያዩ መንገዶቸን እና ቅያሶችን የሚያውቅ
- ጥሩ የደንበኛ አያያዝ እና የመግባባት ችሎታ ያላው
- የስራ ቀን ከሰኞ እስከ እሁድ በሳምንት አንድ ቀን እረፍት
ለተጨማሪ መረጃ 0118536066
Description:
መስፈርት
ለተጨማሪ መረጃ 0118536066
የሳይክል መልክተኛ