የስራ መደብ :
- የሰው ኃብት ሥራ አመራር መምሪያ ኃላፊ
2.የምግብና መጠጥ መምሪያ ኃላፊ - የእንግዶች አገልግሎት መምሪያ ኃላፊ
- የኢንጂነሪንግ መምሪያ/ ቺፍ ቴክኒሽያን ኃላፊ
- የፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ
- ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ኃላፊ
- የስትራትጂክ ሥራ አመራር መምሪያ ኃላፊ
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የትምህርት ደረጃ:
ቢ.ኤ/ኤም.ኤ ዲግሪ በቴክኖሎጂ ማናጅመንት ሲስተም፣ ሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣ በበሆቴል ማኔጅመንት/ በምግብ ዝግጅት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በኘሮጀክት ሥራ አመራር፣ በሥራ አመራር፣ በህዝብ አስተዳደር፣በአካውንቲንግ/ በፋይናንስ በማኔጅመንት ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ስታትስቲክስ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ/በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኮምኘውተር ኢንጂነሪንግ እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
ምዝገባ የሚያልቀው: መስከረም 4 /2017 ዓ/ም
To apply
👇👇👇
———- tinyurl.com/22nqnjjk