etvacancy logo
Full Time

ፅዳት- ተላላኪ ሰራተኛ

Job Description :

አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደብ- ፅዳት- ተላላኪ ሰራተኛ
የትምህርት ደረጃ– 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
እድሜ– ከ 18 – 30 ዓመት
የስራ ቦታ– አዲስ አበባ
ደመወዝ– በባንኩ እስኬል መሰረት


ማሳበቢያ፤ አመልካቾች በእጅ የተጻፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚሁ መሰረት ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አዋሽ ባንክ
ዲፒዩቲ ቺፍ – ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ኦፊስ
የፖ.ሳ.ቁ 12638
አዲስ አበባ
ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፡- ሐምሌ 21 ቀን 2016 ዓ.ም

ፅዳት- ተላላኪ ሰራተኛ

Newsletter

Sign up our newsletter to get update on latest job openings.

Similiar Jobs

nib
head office

Nib International Ban

Nib International Bank S.C. (NIB) was established in 1999 with a paid-up capital of 27.6 million Birr and an an…

Addis Ababa

Hiring Company: Neway Challenge Academy Deadline: August 8, 2024 Babysitters Purchaser Store Head Librarian Secretary Executive Secretary Accountant How to…

Deadline: August 5/2024 የስራ መስፈርቶች ብዛት:5 የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ የማመልከቻ መመርያ፡ አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ…

Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com