Position- Senior Secretary & Receptionist
Job Description
ነ-ፃ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሀገሪቱ ውስጥ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ተሰማርቶ በመስራት ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ደመወዝ፡- በስምምነት
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ጾታ፡ ሴት
ችሎታዎች
- እጅግ ጥሩ የኮምፒውተር አጠቃቀም ክህሎት
- ኢሜል፣ ቴሌ ግራም፣ ፋክስና የመሳሰሉትን የመጠቀም ክህሎት
- አጅግ ጥሩ የተግባቦት ክህሎት
- ሪፖርት፣ ትንተና ደብደቤዎችን የማዘጋጀት ክህሎት
- ቢሮ አያያዝ የፋይል አደረጃጀት መረጃ ያያዝ እውቀት
የስራ መስፈርቶች
- ዲፕሉማ /10+3 / በጽህፈትና ቢሮ አስተደደር ኖሮት ቢያንስ 5 ዓመት ቀጥታ ከስራው ጋር የተገናኘ የስራ ልምድ
የማመልከቻ መመርያ
ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ +251921809270
አመልካቾች ተፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችና የስራ ልምዶችን የሚያሳዩ ሰነዶች በኢሜል አድራሻ፡ mulatakahsay1@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
ከአመልካቾች መካከል ከላይ የተቀመጡትን መስፈርቶች ያሟሉት ብቻ ለቀጣዩ ምልመላ ሂደት ይጠራሉ፣
ሁሉም አመልካቾች ተፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችና የስራ ልምዶችን የሚያሳዩ ሰነዶች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣