Available position: Cleaner
Job Description
የፅዳት ሰራተኛ: 3
ፆታ፡ ወ/ሴ
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች
- የትምርት ደረጃ: 8ኛ ከፍል ያጠናቀቀ/ች (ከዛ በላይ) እንዲሁም ዋስ ማቅረብ የሚችል/ትችል ሆቴል ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣም
- የስራ ልምድ፡ 2-4 አመት
- የመኖርያ አድራሻ: ለቦሴ እስካይ ሳይት ቅርብ የሆ
- እድሜ: 45 ዓመት ያልበለጠ
የማመልከቻ መመርያ
- አመልካቾች ሲቪ እና የትምሀርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ ቦሌ ስካይ ላይት ጀርባ ዳሽን ባንክ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ።
Deadline 09 Sep, 2024