ብዛት፡ ሁለት (2)
የስራው አይነት፡ ክፍያ ያለው ኢንተርኒሺፕ (Paid internship)
መስፈርት ፡
- የራሱ ኮምፒወተር ያለው/ላት
- ቪዲዩ ኤዲትንግ በፍጥነት ሰርቶ ማስረከብ የሚችልየግራፊክስ ዲዛይን ክህሎት ያለው
- የዩቲዩብ እና ሌሎች ማህበራዊ ሚዲያ ቪዲዩ ኤዲትንግ መስራት የሚችል (በሳምንት በትንሹ ሁለት ቪድዩዎችን ሰርቶ ማስረከብ የሚችሉ)
- የአቡንቱን አላማ የሚደግፍና ለዛም አስተዋጻኦ ማድረግ የሚፈልግ / የምትፈልግ
የስራ ሁኔታ፡ ባሉበት (remote )
ለማመልከት ፡ ፕሮጀክት ፕሮፋይል ( Sample profile) የሰሯቸውን የቪዲዩ ሳምፕሎች በ ቴሌግራም https://t.me/Contact_UbuntuMindExcellence ይላኩ ፡፡
ሳምፕል ሰርቶ ለመላክም ፍቃደኛ መሆን አለቦት።
ለበለጠ መረጃ +251 93 485 9047