Deadline: August 15/2024
የስራ ቦታ ቃሊቲ ሲሆን አመልካቾች ቃሊቲ አካባቢ ነዋሪ መሆን አለባቸው፡፡
ከ 1 ዓመት በላይ በፕላስቲክ ፋብሪካ በመካኒክነት ላይ የሰራ እና ሰራተኞችን የማስተዳደር ልምድ ያለው፡፡
ከላይ በተጠቀሱት የስራ መደብ ለመወዳደር የሚፈልጉ አመልካቾች በ 0703-619350 ላይ በመደወል ወይንም በ ቴሌግራም https://t.me/premierethiopia በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡