Position: Sales Officer
Job Description
ነ-ፃ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሀገሪቱ ውስጥ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ተሰማርቶ በመስራት ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ደመወዝ፡- በስምምነት
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ችሎታዎች
- ስትራቴጂን /ዕቅድን/ መሠረት ያደረገ የተመዘገበ የሽያጭ ልምድ
- ችግርን የመፍታትና የመተንተን ክህሎት
- ከፍተኛ የተግባቦት፣ ጠንካራ የመደራደር እና የሽያጭ ክህሎት
- ልዩ የሆኑ የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ ክህሎት
የስራ መስፈርቶች
- የመጀመሪያ ዲግሪ በፋርማሲ ሆኖ በመስኩ ከ 2 ዓመት በላይ ለጤና ዘርፍ ዕቃዎችን በማስመጣት በሚታወቅ ኩባንያ/ድርጅት ወይም ተመሳሳይ የስራ ልምድ ያለው/ላት
የማመልከቻ መመርያ
- አመልካቾች ተፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችና የስራ ልምዶችን የሚያሳዩ ሰነዶች በኢሜል አድራሻ፡ mulatakahsay1@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
- ከአመልካቾች መካከል ከላይ የተቀመጡትን መስፈርቶች ያሟሉት ብቻ ለቀጣዩ ምልመላ ሂደት ይጠራሉ፣
- ሁሉም አመልካቾች ተፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችና የስራ ልምዶችን የሚያሳዩ ሰነዶች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣
- ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ +251921809270