Deadline: August 15/2024
Work Place: Addis Ababa
አውቶሞቢል መኪና በማሽከርከር በቂ ልምድ ያለው/ት ፣ ድርጅት ላይ የሰራ/ች እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል/የምትችል ቢያንስ 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ፣ ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
መረጃችሁን በ Telegram https://t.me/MEDtrading_sc ወይም በ email address gtmsctrading@gmail.com ይላኩ