የ ሴልስ እና ሪሴሊንግ ልምድ ላላቸው እንዲሁም ለስራው አዲስ ለሆኑ አመልካቾች ቦታ አለን።
ለስራው አዲስ ለሆኑ አመልካቾች በቴሌግራም ቻናላችን ላይ online ስልጠናዎች ፣ አቅጣጫዎች ፣ እና የተለያዩ አሳይመንቶችን በመስጠት በነፃ እናሰለጥናለን።
የስራው ባህርይ
-> በማንኛውም እድሜ ላይ ያለ ሠው ስልክ እና ኢንተርኔት መጠቀም ከቻለ ሊሠራው ይችላል ።
-> በ አንድ እቃ ከ 200 እስከ 600 ብር ኮሚሽን ይገኛል።
-> ተማሪዎችም ሆነ በስራ ላይ ያሉ ሠዎች መደበኛ ስራቸው ሳይተጓጐል ሊሠሩት ይችላሉ ።
-> ስራ መግቢያ እና መውጪያ ሠአት የለውም ( በማንኛውም ሠአት ሊሠራ ይችላል ) ።
ቅድሚያ መስፈርት
አመልካች ስልክ አሊያም ኮምፒውተር ያለው እና ኢንተርኔት አጠቃቀም የሚችል መሆን አለበት ።
ለማመልከት እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በ @WALmarket_call_center and
@walmarketsupport123
ላይ ያናግሩን።