ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ረቂቅ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ብቁ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ::
ስለሆነም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደብ መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ።
የስራ መደቦች:
1 ኛ, እንግዳ ተቀባይ:
ፆታ : ሴት
እድሜ: 21___29 የሆነች
የትምህርት ዝግጅት: ባችለር ድግሪ በኮሚዩኒኬሽን ወይም ቢዝነስ
የስራ ልምድ : አንድ አመት እና በላይ የሰራች እንዲሁም microsoft በጣም ጥሩ ችሎታ ያላት
አመልካቾች ሊኖሯቸው የሚገቡ ተጨማሪ ችሎታዎች
ጥሩ አዳማጭ የሆነች : ጥሩ የሆነ የመግባባት ችሎታ ያላት : ጥሩ አለባበስ መልበስ የምትችል መሆን ይኖርባታል::
2ኛ ዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያ
በቂ የሆነ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ጥሩ ተግባቦት ያለው/ያላት
የፈጠራ ችሎታ ያለው/ያላት
ከቴክኖሎጅ አጠቃቀም ጋር ግንኙነት ያለው/ያላት
ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ በቂ እውቀት ያለው/ያላት ::
የስራ ቦታ : ቦሌ ወሎ ሰፈር
ደሞዝ : በስምምነት
3ኛ ቪዲዮ ኤዲተር
በቂ የስራ ልምድ ያለው
adobe photoshope, adebe illustrator , adobe premier, after effect እና የመሳሰሉትን መጠቀም የሚችል/የምትችል::
ደሞዝ : በስምምነት
የስራ ቦታ : ቦሌ ወሎ ሰፈር
4ኛ , ዌብሳይት ማበልፀግ የሚችል/የምትችል
በቂ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
5ኛ, ሽያጭ እና ማስታወቂያ ባለሙያ
የስራ ልምድ : ጀማሪ
በየትኛውም የአዲስ አበባ ቦታ ተንቀሳቅሰው መስራት የሚችሉ::
ለመመዝብ:-
https://t.me/Rekiktradingplc (contact admin)