Hiring Company: Muje Ceramics and Construction Material Trade
Deadline: August 9/2024
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: የመጀመርያ ዲግሪ በጽህፈት ሳይንስ
- ተፈላጊ የሥራ ልምድ: የ2 ዓመት ሴክሬታሪያን የሳይንስ የስራ ልምድ
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
የማመልከቻ መመርያ፡
ማሳሰቢያ መስፈርቱን የምታማሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁንና የቀበሌ መታወቂያ የማይመለስ አንዳድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 (አስር) የስራ ቀናት ወስጥ ከታች በተገለጸው አድራሻ በአካል በመቅረብ ወይንም hrmuje@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡- ሲግናል መንገድ ሱምያ መስጂድ አካባቢ መልካይ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251116368025/+251967232324 ፡፡
ሙጄ ሲራሚክስ