Work Location: Addis Ababa, Ethiopia
Hiring Company: Ethio Infra Engineering
Deadline: August 26th, 2024
-የድርጅቱን የተለያዪ ክፍያዎችን ማዘጋጀት እና ማፀደቅ
-ከባንክ እና ከገቢዎች ጋር የተያያዙ ስራዎችን ማስፈፀም
-ፋይሎችን ማደራጀት በ Soft copy እና በ Hard copy
-English መጻፍ ማንበብ እና መረዳት የምትችል
-የሚያስገቡት ማመልከቻ ላይ የመኖሪያ አድራሻ እና የመጨረሻ የደሞዝ መጠን መጠቀስ አለበት።
Apply via email eieplc45@gmail.com