የትምህርት ደረጃ
ዲፕሎማ/ደረጃ 4 በአካውንቲንግ/ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ
1 ዓመት በተመሳሳይ ሞያ የባንክ ልምድ ያላት
ፆታ
ሴት
የምዝገባ ጊዜና ቦታ፡ ከነሀሴ 08-14 ከጠዋቱ 2፡00 – 11፡ዐዐ ድረስ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናቶች የማይመለስ የስራ ልምድ ፣የሰራ ማመልከቻ እና የትምህርት ማስረጃ በመያዝ ደምበል ሲቲ ሴንተር 7ኛ ፎቅ ሊፍት ቁጥር 6 በመጠቀም ሂጅራ ባንክ ሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡