position -Secretary
Job Description
የስራ መስፈርቶች
- የት/ደረጃ፡ በሴክሬቴሪ የትምህርት ሙያ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያላት
- የሥራ ልምድ: በሙያው 2 ዓመት ወይም ከዛ በላይ የሠራች፣
- እድሜ ከ25 አመት በላይ
- ፆታ: ሴት
የማመልከቻ መመርያ
ማሳሰቢያ ፦ ከላይ የተገለፀው መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻችሁንና የትምህርት ማስረጃዎችን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ቦሌ ፍሬንድ ሺፕ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 705/1 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0116 62 15 61 ወይም 0911-422438 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
Deadline -07/09/2024